አማርኛ » ስዊድንኛ የውጭ ቋንቋዎችን መማር
23 [ሃያ ሶስት]
የውጭ ቋንቋዎችን መማር

23 [tjugotre]
Lära främmande språk
አማርኛ | svenska | |
የት ነው እስፓንኛ የተማሩት? | Va- h-- n- l--- e- s------? | |
ፖርቱጋልኛም መናገር ይችላሉ? | Ka- n- p----------- o----? | |
አዎ። ጥቂት ጣሊያንኛም ጭምር እችላለው። | Ja- o-- j-- k-- o---- l--- i---------. | |
እንደሚመስለኝ በጣም ጥሩ ይናገራሉ። | Ja- t----- a-- n- p----- m----- b--. | |
ቋንቋዎቹ በጣም ተመሳሳይነት አላቸው። | Sp----- ä- g----- l---. | |
እኔም ጥሩ ይገቡኛል/ እሰማለው። | Ja- f------ d-- b--. | |
ግን መናገርና መጻፍ ከባድ ነው። | Me- t--- o-- s----- ä- s----. | |
እስከ አሁን ብዙ እሳሳታለው። | Ja- g-- f---------- m---- f--. | |
እባክዎ ሁል ጊዜ ያርሙኝ። | Va- s---- o-- r---- m-- a-----. | |
አነጋገሮት ጥሩ ነው። | Er- u---- ä- r------ b--. | |
ትንሽ ያነጋገር ዘይቤ ችግር አለብዎ። | Ni h-- e- l---- b-------. | |
ከየት እንደመጡ ሰው ማወቅ ይችላል ። | Ma- h--- v-- n- k----- i----. | |
የአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ምንድን ነው? | Vi---- ä- e-- m--------? | |
ቋንቋ እየተማሩ ነው? | Gå- n- p- s--------? | |
የቱን መጽሐፍ ነው የሚጠቀሙት? | Vi---- l-------- a------- n-? | |
ስሙን አሁን ማስታወስ አልችልም። | Ja- v-- i--- j--- n-- v-- d-- h----. | |
ርእሱ ሊመጣልኝ አልቻለም። | Ja- k----- i--- i--- t-----. | |
እረስቼዋለሁኝ። | Ja- h-- g---- d--. | |