አማርኛ » ስዊድንኛ   ባቡር ላይ


34 [ሰላሣ አራት]

ባቡር ላይ

-

34 [trettiofyra]

På tåget

34 [ሰላሣ አራት]

ባቡር ላይ

-

34 [trettiofyra]

På tåget

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
ያ ባቡር ወደ በርሊን ነው? Är d-- d-- t---- t--- B-----?
ባቡሩ መቼ ነው የሚነሳው? Nä- a---- t----?
ባቡሩ መቼ በርሊን ይደርሳል? Nä- k----- t---- f--- t--- B-----?
   
ይቅርታ፤ ማለፍ ይፈቀድልኛል? Ur------ k--- j-- f- k---- f----?
ይሄ የኔ መቀመጫ እንደሆነ አምናለው። Ja- t---- a-- d-- h-- ä- m-- p----.
የተቀመጡት የእኔ ወንበር ላይ እንደሆነ አምናለው። Ja- t---- a-- n- s----- p- m-- p----.
   
የመተኛ ፉርጎ የት ነው? Va- ä- s--------?
መተኛው ያለው የባቡሩ መጨረሻ ላይ ነው So------- ä- i s----- a- t----.
እና እራት መመገቢያው ፉርጎ የት ነው? - ፊት ላይ Oc- v-- ä- r---------------? – I b-----.
   
ከታች መተኛት እችላለው? Ka- j-- f- s--- n------?
መሃከል ላይ መተኛት እችላለው? Ka- j-- f- s--- i m-----?
ከላይ መተኛት እችላለው? Ka- j-- f- s--- ö-----?
   
መቼ ነው ወደ ድንበሩ የምንደርሰው? Nä- ä- v- v-- g------?
በርሊን ለመድረስ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል? Hu- l--- t-- t-- r---- t--- B-----?
ባቡሩ ዘግይታል? Är t---- f-------?
   
የሚነበብ ነገር አለዎት? Ha- n- n---- a-- l---?
እዚህ ሰው የሚበላና የሚጠጣ ማግኘት ይችላል? Ka- m-- f- n---- a-- ä-- o-- d----- h--?
እባክዎ 7፤00 ሰኣት ላይ ሊቀሰቅሱኝ ይችላሉ? Sk---- n- k---- v---- m-- k------ 7?