አማርኛ » ስዊድንኛ   በአየር ማረፊያ


35 [ሰላሣ አምስት]

በአየር ማረፊያ

-

35 [trettiofem]

Vid flygplatsen

35 [ሰላሣ አምስት]

በአየር ማረፊያ

-

35 [trettiofem]

Vid flygplatsen

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
ወደ አቴንስ ለመብረር ቦታ መያዝ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- b--- e-- f--- t--- A---.
ቀጥታ በረራ ነው? Är d-- e-- d---------?
መስኮት ጎን መቀመጫ ፤ሲጋራ የማይጨስበት እባክህ /ሽ? En f----------- f-- i--- r------ t---.
   
ያስያዝኩትን ቦታ ማረጋገጫ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- b------- m-- r----------.
ያስያዝኩትን ቦታ መሰረዝ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- a----- m-- r----------.
ያስያዝኩትን ቦታ መለወጥ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- b--- o- m-- r----------.
   
መቼ ነው የሚቀጥለው በረራ ወደ ሮም? Nä- g-- n---- f--- t--- R--?
ሁለት መቀመጫዎች ክፍት ናቸው? Fi--- d-- t-- l----- p------ k---?
አይደለም ፤ አንድ መቀመጫ ብቻ ነው ያለን። Ne-- v- h-- b--- e- l---- p---- k---.
   
መቼ ነው የምናርፈው? Nä- l----- v-?
መቼ ነው እዛ የምንደርሰው? Nä- ä- v- d--?
መቼ ነው አቶቢሱ ወደ መሃል ከተማ የሚሄደው? Nä- g-- b----- t--- c------?
   
ያ ያንተ ቦርሳ/ሳምሶናይት ነው? Är d-- e- r-------?
ያ ያንተ ቦርሳ ነው? Är d-- e- v----?
ያ ያንተ ሻንጣ ነው? Är d-- e-- b-----?
   
ምን ያክል ሻንጣ መያዝ እችላለው? Hu- m----- b----- k-- j-- t- m-- m--?
ሃያ ኪሎ Tj--- k---.
ምን? ሃያ ኪሎ ብቻ? Va-- b--- t---- k---?