አማርኛ » ስዊድንኛ   መኪና መበላሸት


39 [ሰላሣ ዘጠኝ]

መኪና መበላሸት

-

39 [trettionio]

Motorstopp

39 [ሰላሣ ዘጠኝ]

መኪና መበላሸት

-

39 [trettionio]

Motorstopp

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
የሚቀጥለው ነዳጅ ማደያ የት ነው? Va- ä- n------- b------------?
ጎማዬ ተንፍሳል Ja- h-- f--- p---------.
ጎማ መቀየር ይችላሉ? Ka- n- b--- d---?
   
ጥቂት ሌትሮች ናፍጣ እፈልጋለው። Ja- b------ e-- p-- l---- d-----.
ተጨማሪ ቤንዚን የለኝም። Ja- h-- s--- p- b-----.
ጀሪካን ይኖሮታል? Ha- n- e- r---------?
   
ስልክ የት መደወል እችላለው? Va- k-- j-- r----?
የመኪና ማንሳት አገልግሎት ያስፈልገኛል። Ja- b------ e- b-----------.
ጋራዥ እየፈለኩኝ ነው። Ja- l---- e---- e- v-------.
   
የመኪና ግጭት ደርሶ ነው። De- h-- h--- e- o-----.
የሚቀጥለው ስልክ የት ነው Va- ä- n------- t------?
ሞባይል ይዘዋል? Ha- n- e- m---- p- e-?
   
እርዳታ እንፈልጋለን። Vi b------ h----.
ዶክተር ጋር ይደውሉ! Ri-- e---- e- l-----!
ለፖሊስ ይደውሉ! Ri-- p- p------!
   
እባክህ/ሽ ወረቀትህን/ሽን Er- p------ t---.
መንጃ ፈቃድህን/ሽን እባክህ/ሽ Er- k------- t---.
የተመዘገብክበትን/ሽበትን እባክህ/ሽ Ka- j-- f- s- e-- r------------------ t---.