አማርኛ » ስዊድንኛ   መረጃ


41 [አርባ አንድ]

መረጃ

-

+ 41 [fyrtioett]

+ Trafikinformation

41 [አርባ አንድ]

መረጃ

-

41 [fyrtioett]

Trafikinformation

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
የጎብኚዎች መረጃ ቢሮ የት ነው? Va- ä- t----------? +
የከተማ ካርታ ለኔ ይኖርዎታ? Ha- n- e- s--------- å- m--? +
ክፍል አስቀድሞ መያዝ ይቻላል? Ka- m-- r-------- e-- h-------- h--? +
   
ጥንታዊ ከተማ የት ነው? Va- ä- g---- s---? +
ቤተክርስቲያኑ የት ነው? Va- ä- d--------? +
ቤተ-መዘክሩ የት ነው? Va- ä- m-----? +
   
ቴንብር የት መግዛት ይቻላል? Va- k-- m-- k--- f--------? +
አበባ የት መግዛት ይቻላል? Va- k-- m-- k--- b------? +
የአውቶቢስ ትኬት የት መግዛት ይቻላል? Va- k-- m-- k--- b--------? +
   
ወደቡ የት ነው? Va- ä- h-----? +
ገበያው የት ነው? Va- ä- m--------? +
ቤተ-መንግስቱ የት ነው? Va- ä- s------? +
   
ጉብኝቱ መቼ ነው የሚጀምረው? Nä- b----- g---------? +
ጉብኝቱ መቼ ነው የሚያበቃው? Nä- s----- g---------? +
ለምን ያክል ጊዜ ነው ጉብኝቱ የሚቆየው? Hu- l--- t-- t-- g---------? +
   
ጀርመንኛ ተናጋሪ አስጎብኚ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- h- e- g----- s-- t---- t----. +
ጣሊያንኛ ተናጋሪ አስጎብኚ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- h- e- g----- s-- t---- i---------. +
ፈረንሳይኛ ተናጋሪ አስጎብኚ እፈልጋለው። Ja- s----- v---- h- e- g----- s-- t---- f------. +