አማርኛ » ስዊድንኛ በፊልም ቤት
45 [አርባ አምስት]
በፊልም ቤት

45 [fyrtiofem]
På bio
አማርኛ | svenska | |
ወደ ፊልም ቤት መሄድ እንፈልጋለን። | Vi s-- g- p- b--. | |
ዛሬ ጥሩ ፊልም ይታያል። | I k---- g-- d-- e- b-- f---. | |
ፊልሙ አዲስ ነው። | Fi---- ä- h--- n-. | |
ገንዘብ መክፈያው የት ነው? | Va- ä- k-----? | |
ያልተያዙ ወንበሮች እስከአሁን አሉ? | Fi--- d-- n---- l----- p------ k---? | |
የመግቢያ ትኬት ዋጋው ስንት ነው? | Va- k----- i------------------? | |
መቼ ነው መታየት የሚጀምረው? | Nä- b----- f--------------? | |
የስንት ሰዓት ፊልም ነው? | Hu- l---- v---- f-----? | |
ትኬት ቀድሞ ማስያዝ ይቻላል? | Ka- m-- r-------- b--------? | |
ከኋላ መቀመጥ እፈልጋለው። | Ja- v--- s---- b--. | |
ከፊለፊት መቀመጥ እፈልጋለው። | Ja- v--- s---- f---. | |
መሃል መቀመጥ እፈልጋለው። | Ja- v--- s---- i m-----. | |
ፊልሙ አስደሳች ነበረ። | Fi---- v-- s--------. | |
ፊልሙ አሰልቺ አልነበረም። | Fi---- v-- i--- l---------. | |
ግን ፊልሙ የተመሰረተበት መጽሐፍ የተሻለ ነበር። | Me- b---- s-- f----- b----- p- v-- b-----. | |
ሙዚቃው እንዴት ነበረ? | Hu- v-- m------? | |
ተዋናዮቹ እንዴት ነበሩ? | Hu- v-- s------------? | |
የግርጌ ትርጉም በእንግሊዘኛ ነበረው? | Va- d-- t----- p- e-------? | |