አማርኛ » ስዊድንኛ በዳንስ ቤት ውስጥ
46 [አርባ ስድስት]
በዳንስ ቤት ውስጥ

46 [fyrtiosex]
På diskoteket
አማርኛ | svenska | |
ይሄ ወንበር ተይዛል? | Är d-- h-- p------ l----? | |
ከእርስዎ ጋር መቀመጥ እችላለው? | Få- j-- s---- m-- h-- e-? | |
በርግጠኝነት | Gä---. | |
ሙዚቃውን እንዴት አገኙት? | Va- t----- n- o- m------? | |
ትንሽ ጮከ። | Li--- f-- h-------. | |
ግን ባንዱ ጥሩ ይጫወታል። | Me- b----- s----- v------ b--. | |
ቶሎ ቶሎ እዚህ ይመጣሉ? | Är n- o--- h--? | |
አያይ ይሄ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። | Ne-- d-- ä- f----- g-----. | |
ከዚህ በፊት እዚህ መጥቼ አላውቅም። | Ja- h-- a----- v---- h-- f----. | |
መደነስ ይፈልጋሉ? | Da---- n-? | |
ድንገት ወደበኋላ | Se---- k-----. | |
ዳንስ ጎበዝ አይደለሁም። | Ja- k-- i--- d---- s- b--. | |
በጣም ቀላል ነው ። | De- ä- m----- e-----. | |
እኔ አሳዮታለው። | Ja- s-- v--- e-. | |
አያይ ፤ ሌላ ጊዜ ይሻለኛል። | Ne-- h----- e- a---- g---. | |
ሰው እየጠበቁ ነው? | Vä---- n- p- n----? | |
አዎ ፤ ወንድ ጋደኛዬን | Ja- p- m-- v--. | |
ይሄው መጣ ከኋላ። | Dä- b---- k----- h-- j-! | |