አማርኛ » ስዊድንኛ   ጥቂት ነገር መፈለግ


71 [ሰባ አንድ]

ጥቂት ነገር መፈለግ

-

71 [sjuttioett]

vilja något

71 [ሰባ አንድ]

ጥቂት ነገር መፈለግ

-

71 [sjuttioett]

vilja något

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
እናንተ ምን ትፈልጋላቹ? Va- v--- n-?
እግር ካስ መጫወት ትፈልጋላቹ? Vi-- n- s---- f------?
ጓደኞችን መጎብኘት ትፈልጋላቹ? Vi-- n- b----- v-----?
   
መፈለግ vi--a
አርፍዶ መምጣት አልፈልግም ። Ja- v--- i--- k---- f-- s---.
እዛ መሄድ አልፈልግም። Ja- v--- i--- g- d--.
   
ወደ ቤት መሄድ እፈልጋለው። Ja- v--- g- h--.
ቤት ውስጥ መሆን እፈልጋለው። Ja- v--- s----- h----.
ብቻዬን መሆን እፈልጋለው። Ja- v--- v--- e----.
   
እዚህ መሆን ትፈልጋለህ/ጊያለሽ? Vi-- d- s----- h--?
እዚህ መብላት ትፈልጋለህ/ጊያለሽ? Vi-- d- ä-- h--?
እዚህ መተኛት ትፈልጋለህ/ጊያለሽ? Vi-- d- s--- h--?
   
ነገ መሄድ ይፈልጋሉ? Sk- n- å-- i--- i------?
እስከ ነገ ድረስ መቆየት ይፈልጋሉ? Vi-- n- s----- t--- i------?
ክፍያውን ነገ በመጀመርያ መክፈል ይፈልጋሉ? Vi-- n- b----- r-------- f---- i------?
   
ዳንስ ቤት መሄድ ትፈልጋላቹ? Vi-- n- g- p- d-------?
ፊልም ቤት መሄድ ትፈልጋላቹ? Vi-- n- g- p- b--?
ካፌ መሄድ ትፈልጋላቹ? Vi-- n- g- p- k---?