አማርኛ » ስዊድንኛ   ፍቃድ


73 [ሰባ ሶስት]

ፍቃድ

-

73 [sjuttiotre]

få något

73 [ሰባ ሶስት]

ፍቃድ

-

73 [sjuttiotre]

få något

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
እንድትነዳ/ጂ ፍቃድ አግኝተካል/ሻል? Få- d- r---- k--- b--?
አልኮል እንድትጠጣ/ጪ ፍቃድ አግኝተካል/ሻል? Få- d- r---- d----- a------?
ብቻህን/ሽን ወደ ሌላ ሃገር መሄድ ፍቃድ አግኝተካል/ሻል? Få- d- r---- å-- e---- u--------?
   
ፈቃድ
እዚህ ለማጨስ ይፈቀድልናል? Få- v- r--- h--?
እዚህ ማጨስ የተፈቀደ ነው? Få- m-- r--- h--?
   
በባንክ ካርድ መክፈል ይፈቀዳል? Få- m-- b----- m-- k--------?
በቼክ መክፈል ይፈቀዳል? Få- m-- b----- m-- c----?
በጥሬ ገንዘብ ብቻ መክፈል ይፈቀዳል? Få- m-- b--- b----- k------?
   
አንዴ መደወል ይፈቀድልኛል? Ka- j-- f- r---- h--?
አንዴ ጥቂት ነገር መጠየቅ ይፈቀድልኛል? Få- j-- b--- f---- o- n----?
አንዴ ጥቂት ነገር መናገር ይፈቀድልኛል? Få- j-- b--- s--- n----?
   
እሱ በፓርኩ ውስጥ እንዲተኛ አልተፈቀደለትም። Ha- f-- i--- s--- i p-----.
እሱ በመኪና ውስጥ እንዲተኛ አልተፈቀደለትም። Ha- f-- i--- s--- i b----.
እሱ በባቡር ጣቢያ ውስጥ እንዲተኛ አልተፈቀደለትም። Ha- f-- i--- s--- p- s--------.
   
መቀመጥ ይፈቀድልናል? Få- v- t- p----?
የምግብ ዝርዝር ማውጫ ማግኘት ይፈቀድልናል? Ka- v- f- m----?
ለየብቻ መክፈል ይፈቀድልናል? Få- v- b----- v-- f-- s--?