አማርኛ » ስዊድንኛ   የሆነ ነገር መጠየቅ


74 [ሰባ አራት]

የሆነ ነገር መጠየቅ

-

74 [sjuttiofyra]

be om något

74 [ሰባ አራት]

የሆነ ነገር መጠየቅ

-

74 [sjuttiofyra]

be om något

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
ፀጉሬን ሊቆርጡኝ ይችላሉ? Ka- n- k----- m--- h--?
እባክዎ ፤ በጣም አጭር አይደለም። In-- f-- k---- t---.
እባክዎ ፤ ትንሽ ያጠረ Li--- k------- t---.
   
ፎቶ ሊያትሙልኝ ይችላሉ? Ka- n- f-------- b-------?
ፎቶዎቹ እዚህ ሲዲ ላይ ናቸው። Fo---- ä- p- c---.
ፎቶዎቹ ካሜራው ውስጥ ናቸው። Fo---- ä- i k------.
   
ሰዓት ማስተካከል ይችላሉ? Ka- n- r------- k------?
መስታወቱ ተሰብሯል። Gl---- ä- s-----.
ባትሪው አልቋል። Ba------- ä- s---.
   
ካኔተራውን ሊተኩሱልኝ ይችላሉ? Ka- n- s----- s-------?
ሱሪውን ሊያፀዱልኝ ይችላሉ? Ka- n- g--- r--- b------?
ጫማውን ሊጠግኑልኝ ይችላሉ? Ka- n- r------- s-----?
   
እሳት ሊሰጡኝ ይችላሉ? Ka- n- g- m-- e--?
ክብሪት ወይም ላይተር አለዎት? Ha- n- t---------- e---- e- t------?
ሲጋራ መተርኮሻ አለዎት? Ha- n- e- a------?
   
ሲጋር ያጨሳሉ? Rö--- n- c-----?
ሲጋራ ያጨሳሉ? Rö--- n- c---------?
ፒፓ ይስባሉ? Rö--- n- p---?