አማርኛ » ስዊድንኛ   ቅፅል 3


80 [ሰማንያ]

ቅፅል 3

-

80 [åttio]

Adjektiv 3

80 [ሰማንያ]

ቅፅል 3

-

80 [åttio]

Adjektiv 3

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
እሷ ውሻ አላት። Ho- h-- e- h---.
ውሻው ትልቅ ነው። Hu---- ä- s---.
እሷ ትልቅ ውሻ አላት። Ho- h-- e- s--- h---.
   
እሷ ቤት አላት። Ho- h-- e-- h--.
ቤቱ ትንሽ ነው። Hu--- ä- l----.
እሷ ትንሽ ቤት አላት። Ho- h-- e-- l---- h--.
   
እሱ ሆቴል ነው የሚቀመጠው። Ha- b-- p- e-- h-----.
ሆቴሉ እርካሽ ነው። Ho------ ä- b------.
እሱ የሚቀመጠው በርካሽ ሆቴል ውስጥ ነው። Ha- b-- p- e-- b------ h-----.
   
እሱ መኪና አለው። Ha- h-- e- b--.
መኪናው ውድ ነው። Bi--- ä- d--.
እሱ ውድ መኪና አለው። Ha- h-- e- d-- b--.
   
እሱ የፍቅር መፅሐፍ እያነበበ ነው። Ha- l---- e- r----.
የፍቅር መፅሐፉ አሰልቺ ነው። Ro----- ä- l---------.
እሱ አሰልቺውን የፍቅር መፅሐፍ እያነበበ ነው። Ha- l---- e- l--------- r----.
   
እሷ ፊልም እያየች ነው። Ho- s-- e- f---.
ፊልሙ አጓጊ ነው። Fi---- ä- s--------.
እሷ አጓጊ ፊልም እያየች ነው። Ho- s-- e- s-------- f---.