አማርኛ » ስዊድንኛ   ሃላፊ ጊዜ


81 [ሰማንያ አንድ]

ሃላፊ ጊዜ

-

81 [åttoiett]

Förfluten tid 1

81 [ሰማንያ አንድ]

ሃላፊ ጊዜ

-

81 [åttoiett]

Förfluten tid 1

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
መፃፍ sk---a
እሱ ደብዳቤ ፃፈ። Ha- s---- e-- b---.
እና እሷ ፖስት ካርድ ፃፈች። Oc- h-- s---- e-- k---.
   
ማንበብ lä-a
እሱ መጽሔት አነበበ። Ha- l---- e- v-----------.
እና እሷ መፅሐፍ አነበበች። Oc- h-- l---- e- b--.
   
መውሰድ ta
እሱ ሲጋራ ወሰደ። Ha- t-- e- c-------.
እሷ ነጠላ ቸኮላት ወሰደች። Ho- t-- e- b-- c------.
   
እሱ የማይታመን ነበር ግን እሷ ታማኝ ነበረች። Ha- v-- o------- m-- h-- v-- t-----.
እሱ ሰነፍ ነበረ ግን እሷ ታታሪ ስራተኛ ነበረች። Ha- v-- l--- m-- h-- v-- f-----.
እሱ ድሃ ነበረ ግን እሷ ሀብታም ነበረች። Ha- v-- f------ m-- h-- v-- r--.
   
እሱ ምንም ገንዘብ አልነበረውም ፤ እዳ እንጂ። Ha- h--- i--- p------ u--- s------.
እሱ ምንም ጥሩ እድል አልነበረውም ፤ መጥፎ እድል እንጂ። Ha- h--- i--- t--- u--- o---.
እሱ ስኬታማ አልነበረም ፤ የማይሳካለት እንጂ። Ha- h--- i---- f-------- u--- m------.
   
እሱ እረክቶ አልነበረም ፤ እርካታ ቢስ እንጂ። Ha- v-- i--- n---- u--- m-------.
እሱ ደስተኛ አልነበረም ፤ ሐዘንተኛ እንጂ። Ha- v-- i--- l------- u--- o-------.
እሱ ሰው ተግባቢ አልነበረም ፤ የተጠላ እንጂ። Ha- v-- i--- s--------- u--- o---------.