አማርኛ » ስዊድንኛ   አጋናዛቢ


99 [ዘጠና ዘጠኝ]

አጋናዛቢ

-

99 [nittionio]

Genitiv

99 [ዘጠና ዘጠኝ]

አጋናዛቢ

-

99 [nittionio]

Genitiv

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
የሴት ጋደኛዬ ድመት mi- v------- k--t
የሴት ጋደኛዬ ውሻ mi- v--- h--d
የልጆቼ መጫወቻዎች mi-- b---- l------r
   
ይሄ የባልደረባዬ ካፖርት ነው። De- ä- m-- k------- k----.
ይሄ የሴት ባልደረባዬ መኪና ነው። De- ä- m-- k------- b--.
ይሄ የባልደረቦቼ ስራ ነው። De- ä- m--- k-------- a-----.
   
የሸሚዙ ቁልፍ ወልቃል። Kn----- p- s------- ä- b----.
የመኪና ማቆሚያጋራዥ ቁልፍ የለም። Ny----- t--- g------ ä- b----.
የአለቃው ኮምፒተር ተበላሽቷል። Ch----- d---- ä- s-----.
   
የልጃገረዶቹ ወላጆች እነማን ናቸው? Vi--- ä- f------- f--------?
እንዴት ነው ወደ ወላጆቿ ቤት የምደርሰው? Hu- k----- j-- t--- h----- f--------- h--?
ቤቱ የሚገኘው የመንገዱ መጨረሻ ላይ ነው። Hu--- l----- v-- s----- a- g----.
   
የስዊዘርላንድ ዋና ከተማ ስም ምን ይባላል? Va- h---- h---------- i S------?
የመፅሐፉ እርእስ ምን ይባላል? Va- ä- t----- p- b----?
የጎረቤቶቹ ልጆች ስማቸው ማን ይባላል? Va- h---- g--------- b---?
   
የልጆች እረፍቶች መቼ ናቸው? Nä- b----- b------ s------?
ዶክተሮች ምክር የሚሰጡባቸው ሰኣቶች የትኞቹ ናቸው? Nä- ä- l------- m---------------?
ቤተ-መዘክሩ ክፍት የሚሆንባቸው ሰዓቶች የትኞቹ ናቸው? Nä- ä- m------ ö---------?