አማርኛ » ቪየትናምኛ   ወቅቶችና የአየር ሁኔታ


16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

16 [Mười sáu]

Mùa trong năm và thời tiết

16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

16 [Mười sáu]

Mùa trong năm và thời tiết

Click to see the text:   
አማርኛTiếng Việt
እነዚህ ወቅቶች ናቸው። Đó l- n---- m-- t---- n--:
ጸደይ ፤ በጋ Mù- x---- m-- h-,
በልግ ፤ ክረምት Mù- t-- v- m-- đ---.
   
በጋ ሞቃታማ ነው። Mù- h- n---.
ጸሐይ በበጋ ትደምቃለች / ትበራለች። Mù- h- t--- n---.
በበጋ እኛ የእግር ጉዞ ማድረግ እንወዳለን። Ch--- t-- t---- đ- d-- v-- m-- h-.
   
ክረምት ቀዝቃዛ ነው። Mù- đ--- l---.
በክረምት በረዶ ይጥላል ወይም ይዘንባል። Mù- đ--- t---- r-- h-- t--- m--.
በክረምት ቤት ውስጥ መቀመጥ እኛ እንወዳለን። Ch--- t-- t---- ở t---- n-- v-- m-- đ---.
   
ቀዝቃዛ ነው። Tr-- l---.
እየዘነበ ነው። Tr-- m--.
ነፋሻማ ነው። Tr-- g--.
   
ሞቃታማ ነው። Tr-- ấ-.
ፀሐያማ ነው። Tr-- n---.
አስደሳች ነው። Tr-- đ--.
   
የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ? Hô- n-- t--- t--- r- s--?
ዛሬ ቀዝቃዛ ነው። Hô- n-- t--- l---.
ዛሬ ሞቃታማ ነው። Hô- n-- t--- ấ-.