አማርኛ » ቪየትናምኛ   በቤት ዙሪያ


17 [አስራ ሰባት]

በቤት ዙሪያ

-

17 [Mười bảy ]

Ở trong nhà

17 [አስራ ሰባት]

በቤት ዙሪያ

-

17 [Mười bảy ]

Ở trong nhà

Click to see the text:   
አማርኛTiếng Việt
የኛ ቤት እዚህ ነው። Đâ- l- n-- c-- c---- t--.
ጣሪያው ከላይ ነው። Ở t--- l- m-- n--.
ምድር ቤቱ ከታች ነው። Ở d--- l- t--- h--.
   
ከቤቱ ጀርባ የአትክልት ቦታ አለ። Ở đ--- s-- n-- l- v---.
ከቤቱ ፊት ለፊት መንገድ የለም። Tr--- n-- k---- c- đ----.
ከቤቱ ጎን ዛፎች አሉ። Ở b-- c--- n-- c- n---- c--.
   
የኔ መኖሪያ ቤት እዚህ ነው። Đâ- l- c-- h- c-- t--.
ኩሽናው እና መታጠቢያ ቤቱ እዚህ ነው። Ở đ-- l- p---- b-- v- p---- t--.
ሳሎኑ እና መኝታ ቤቱ እዛ ናቸው። Ở k-- l- p---- k---- v- p---- n--.
   
የቤቱ በር ቁልፍ ነው። Cử- n-- đ- k---.
ግን መስኮቶቹ ክፍት ናቸው። Nh--- c-- s- c-- m-.
ዛሬ ፀሐዩ ሀሩር ነው። Hô- n-- t--- n---.
   
እኛ ወደ ሳሎን መሄዳችን ነው። Ch--- t-- v-- p---- k----.
እዛ ባለሶስት ሶፋ እና ባለአንድ ሶፋዎች አሉ። Ở k-- l- c-- g-- s- p-- v- m-- c-- g-- b---.
ይቀመጡ! Bạ- h-- n--- x---- đ-!
   
የኔ ኮምፒተር እዛ አለ። Má- t--- c-- t-- ở đ-.
የኔ ራድዮ/ሲዲ/ካሴት ማጫወቻ እዛ አለ። Ở k-- l- m-- â- t---- c-- t--.
የኔ ቴሌቪዥን አዲስ ነው። Vô t---- c-- r-- m--.