አማርኛ » ቪየትናምኛ   የውጭ ቋንቋዎችን መማር


23 [ሃያ ሶስት]

የውጭ ቋንቋዎችን መማር

-

23 [Hai mươi ba]

Học ngôn ngữ

23 [ሃያ ሶስት]

የውጭ ቋንቋዎችን መማር

-

23 [Hai mươi ba]

Học ngôn ngữ

Click to see the text:   
አማርኛTiếng Việt
የት ነው እስፓንኛ የተማሩት? Bạ- h-- t---- T-- B-- N-- ở đ-- v--?
ፖርቱጋልኛም መናገር ይችላሉ? Bạ- c- b--- c- t---- B- Đ-- N-- k----?
አዎ። ጥቂት ጣሊያንኛም ጭምር እችላለው። Có- v- t-- c--- b--- m-- c--- t---- Ý.
   
እንደሚመስለኝ በጣም ጥሩ ይናገራሉ። Tô- t--- b-- n-- r-- l- g---.
ቋንቋዎቹ በጣም ተመሳሳይነት አላቸው። Cá- n--- n-- đ- k-- l- g---- n---.
እኔም ጥሩ ይገቡኛል/ እሰማለው። Tô- h--- n---- n--- n-- đ- t--.
   
ግን መናገርና መጻፍ ከባድ ነው። Nh--- n-- v- v--- t-- k--.
እስከ አሁን ብዙ እሳሳታለው። Tô- v-- c- n---- l-- l--.
እባክዎ ሁል ጊዜ ያርሙኝ። Bạ- h-- l-- ơ- l--- s-- c-- t--.
   
አነጋገሮት ጥሩ ነው። Cá-- p--- â- r- r--- c-- b-- r-- t--.
ትንሽ ያነጋገር ዘይቤ ችግር አለብዎ። Bạ- n-- h-- p-- t---- đ-- p-----.
ከየት እንደመጡ ሰው ማወቅ ይችላል ። Ng--- t- b--- b-- t- đ-- đ--.
   
የአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ምንድን ነው? Ti--- m- đ- c-- b-- l- g-?
ቋንቋ እየተማሩ ነው? Bạ- c- t--- g-- m-- k--- h-- n---- n-- k----?
የቱን መጽሐፍ ነው የሚጠቀሙት? Bạ- d--- s--- g--- k--- n--?
   
ስሙን አሁን ማስታወስ አልችልም። Bâ- g-- t-- k---- b--- c-- đ- g-- l- g-.
ርእሱ ሊመጣልኝ አልቻለም። Tô- k---- n-- r- t--.
እረስቼዋለሁኝ። Tô- đ- q--- c-- đ- m-- r--.