አማርኛ » ቪየትናምኛ   በባንክ ውስጥ


60 [ስልሳ]

በባንክ ውስጥ

-

60 [Sáu mươi]

Trong ngân hàng

60 [ስልሳ]

በባንክ ውስጥ

-

60 [Sáu mươi]

Trong ngân hàng

Click to see the text:   
አማርኛTiếng Việt
የባንክ ሂሳብ መክፈት እፈልጋለው። Tô- m--- m- m-- t-- k---- n--- h---.
ይሄ ፓስፖርቴ ነው። Đâ- l- h- c---- c-- t--.
እና ይሄ አድራሻዬ ነው Và đ-- l- đ-- c-- c-- t--.
   
በሂሳቤ ውስጥ ገነዘብ ማስገባት እፈልጋለው። Tô- m--- g-- / g-- t--- v-- t-- k---- c-- t--.
ከሂሳቤ ውስጥ ገንዘብ ማውጣት እፈልጋለው። Tô- m--- r-- t--- t- t-- k---- c-- t--.
የባንክ ሂሳብ ሪፖርት መውሰድ እፈልጋለው። Tô- m--- l-- c-- p---- g-- t----- m-- c----- k----.
   
የመንገደኞች ቼክን ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር እፈልጋለው። Tô- m--- t---- t--- s-- d- l---.
ክፍያው ስንት ነው? Lệ p-- b-- n----?
የቱ ጋር ነው መፈረም ያለብኝ? Tô- p--- k- t-- v-- đ--?
   
ከጀርመን የተላከ ገነዘብ እየጠበኩኝ ነው። Tô- đ-- m-- k---- t--- c----- t- Đ--.
የሂሳብ ቁጥሬ ይህ ነው። Đâ- l- s- t-- k---- c-- t--.
ገንዘቡ ደርሷል? Ti-- đ- đ-- c---?
   
ገንዘብ መቀይር እፈልጋለው። Tô- m--- đ-- t--- n--.
የአሜሪካ ዶላር ያስፈልገኛል። Tô- c-- đ---- M-.
እባክዎ ዝርዝር ይስጡኝ። Bạ- l-- ơ- đ-- t-- t--- g--- n--.
   
ገንዘብ ማውጫ ማሽን አለ? Ở đ-- c- m-- r-- t--- t- đ--- k----?
ምን ያክል ገንዘብ ማውጣት ይቻላል? Có t-- l-- b-- n---- t---.
በምን አይነት የባንክ ካርድ መጠቀም ይቻላል? Th- t-- d--- n-- d--- đ---?