አማርኛ » ቪየትናምኛ   ሃላፊ ጊዜ 2


82 [ሰማንያ ሁለት]

ሃላፊ ጊዜ 2

-

82 [Tám mươi hai]

Quá khứ 2

82 [ሰማንያ ሁለት]

ሃላፊ ጊዜ 2

-

82 [Tám mươi hai]

Quá khứ 2

Click to see the text:   
አማርኛTiếng Việt
ለአንቡላንስ መደወል ነበረብህ/ሽ? Bạ- đ- p--- g-- x- c-- t----- c---?
ለዶክተር መደወል ነበረብህ/ሽ? Bạ- đ- p--- g-- b-- s- c---?
ለፖሊስ መደወል ነበረብህ/ሽ? Bạ- đ- p--- g-- c--- a- c---?
   
ስልክ ቁጥሩ አለዎት? አሁን ነበረኝ። Bạ- c- s- đ--- t---- k----? V-- x--- t-- v-- c--.
አድራሻው አለዎት? አሁን ነበረኝ። Bạ- c- đ-- c-- k----? V-- x--- t-- v-- c--.
የከተማው ካርታ አለዎት? አሁን ነበረኝ። Bạ- c- b-- đ- t---- p-- k----? V-- x--- t-- v-- c--.
   
እሱ በሰኣቱ መጣ? እሱ በሰኣቱ መምጣት አልቻለም። An- ấ- đ- đ-- đ--- g-- k----? A-- ấ- đ- k---- đ-- đ--- đ--- g--.
እሱ መንገዱን አገኘው? እሱ መንገዱን ማግኘት አልቻለም። An- ấ- đ- t-- đ--- đ---- k----? A-- ấ- đ- k---- t-- đ--- đ----.
እሱ ይረዳካል? እሱ ሊረዳኝ አልቻለም። An- ấ- đ- h--- đ--- b-- k----? A-- ấ- đ- k---- h--- đ--- t--.
   
ለምንድን ነው በሰኣቱ ልትመጣ/ጪ ያልቻልከው/ሽው? Tạ- s-- b-- đ- k---- đ-- đ--- đ--- g--?
ለምንድን ነው መንገዱን ልታገኝ/ኚ ያልቻልከው/ሽው? Tạ- s-- b-- đ- k---- t-- đ--- đ----?
ለምንድን ነው እሱን መረዳት ያልቻልከው/ሽው? Tạ- s-- b-- đ- k---- h--- đ--- a-- ấ-?
   
በሰኣቱ መምጣት ያልቻልኩበት ምክንያት አውቶቢስ ስላልነበረ ነው። Tô- đ- k---- đ-- đ--- đ--- g--- b-- v- x- b--- k---- c---.
መንገዱን ማግኘት ያልቻልኩበት የከተማ ካርታ ስላልነበረኝ ነው። Tô- đ- k---- t-- đ--- đ----- b-- v- t-- k---- c- b-- đ- t---- p--.
እሱን ያልተረዳሁበት ሙዚቃው በጣም ይጮህ ስለነበረ ነው ። Tô- đ- k---- h--- đ--- a-- ấ-- b-- v- n--- ồ- q--.
   
ታክሲ መያዝ ነበረብኝ። Tô- đ- p--- đ- t-- x-.
የከተማ ካርታ መግዛት ነበረብኝ። Tô- đ- p--- m-- b-- đ- t---- p--.
ራድዮውን መዝጋት ነበረብኝ። Tô- đ- p--- t-- đ--.