አማርኛ » ቪየትናምኛ   ንኡስ ሐረግ – ያ 2


92 [ዘጠና ሁለት]

ንኡስ ሐረግ – ያ 2

-

92 [Chín mươi hai]

Mệnh đề phụ với rằng 2

92 [ዘጠና ሁለት]

ንኡስ ሐረግ – ያ 2

-

92 [Chín mươi hai]

Mệnh đề phụ với rằng 2

Click to see the text:   
አማርኛTiếng Việt
ስለምንታኮራፋ/ፊ አናዶኛል። Tô- b-- m--- v- b-- n---.
ብዙ ቢራ መጠጣትህ/ሽ አናዶኛል። Tô- b-- m--- v- b-- u--- n---- b-- q--.
አርፍደህ መምጣትህ/ሽ አናዶኛል። Tô- b-- m--- v- b-- đ-- m---.
   
ዶክተር እንደሚያስፈልገው አምናለው። Tô- n--- r--- a-- ấ- c-- b-- s-.
እንዳመመው አምናለው። Tô- n--- r--- a-- ấ- b- ố-.
አሁን እንደተኛ አምናለው። Tô- n--- r--- a-- ấ- đ--- n--.
   
የኛን ሴት ልጅ እንደሚያገባ ተስፋ እናደርጋለን። Ch--- t-- h- v--- r--- a-- ấ- k-- h-- v-- c-- g-- c-- c---- t--.
ብዙ ገንዘብ እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን። Ch--- t-- h- v--- r--- a-- ấ- c- n---- t---.
ሚሊየነር እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን። Ch--- t-- h- v--- r--- a-- ấ- l- t---- p--.
   
ሚስትህ አደጋ እንደደረሰባት ሰምቻለው። Tô- đ- n--- n-- r--- v- c-- b-- đ- g-- t-- n--.
ሆስፒታል ውስጥ እንደተኛች ሰምቻለው። Tô- đ- n--- n-- r--- c-- ấ- n-- ở b--- v---.
መኪናህ/ሽ ሙሉ በሙሉ እንደተጋጨ ሰምቻለው። Tô- n--- n-- r--- x- h-- c-- b-- b- h--- h--- t---.
   
በመምጣትዎ ደስተኛ ነኝ። Tô- r-- v--- v- b-- đ- đ--.
ፍላጎት ስላሎት ደስተኛ ነኝ። Tô- r-- v--- v- b-- q--- t--.
ቤቱን ለመግዛት በመፈለግዎ ደስተኛ ነኝ። Tô- r-- v--- v- b-- m--- m-- c-- n--.
   
የመጨረሻው አውቶቢስ እንዳያመልጠን ሰግቻለው። Tô- s- r--- c----- x- b--- c--- c--- c--- m-- r--.
ታክሲ መያዝ እንዳይኖርብን ሰግቻለው። Tô- s- r--- c---- t-- p--- l-- t-- x-.
ገንዘብ ካልያዝኩኝ ብዬ ሰግቻለው። Tô- s- r--- t-- k---- m--- t--- t---.