ቴክኖሎጂ Technology

air pump
ጎማ መንፊያ

aerial photo
የዓየር ላይ ፎቶ

ball bearing
ኩሽኔታ

battery
ባትሪ ድንጋይ

bicycle chain
የሳይክል ካቴና

cable
የኤሌክትሪክ ገመድ

cable reel
የኤሌክትሪክ ገመድ ጥቅል

camera
ፎቶ ካሜራ

cassette
የቴፕ ካሴት

charger
ቻርጀር

cockpit
የአሽከርካሪ ክፍል

cogwheel
ባለጥርስ ብረት

combination lock
ጥምር ቁልፍ

computer
ኮምፒተር

crane
ክሬን (በግንባታ ወቅት እቃዎችን ማመላለሻ)

desktop
ደስክ ቶፕ

drilling rig
ነዳጅ ማውጫ

drive
ማንበቢያ

dvd
ዲቪዲ

electric motor
የኤሌክትሪክ ሞተር

energy
ሃይል

excavator
የቁፋሮ መኪና

fax machine
ፋክስ ማሽን

film camera
የፊልም ካሜራ

floppy disk
ፍሎፒ ዲስክ

goggles
አደጋ መከላከያ መነፅር

hard disk
ሃርድ ዲስክ

joystick
ጆይስቲክ

key
ቁልፍ

landing
ማረፍ

laptop
ላፕቶፕ

lawnmower
የሳር ማጨጃ

lens
ሌንስ

machine
ማሽን

marine propeller
የመርከብ ሽክርክሪት

mine
የከሰል ማእድን

multiple socket
ፈርጀ ብዙ ሶኬት

printer
ማተሚያ

program
ፕሮግራም

propeller
ተሽከርካሪ

pump
መሳቢያ ለፈሳሽ

record player
ማጫወቻ

remote control
ሪሞት ኮንትሮል

robot
ሮቦት

satellite antenna
ሳተላይት አንቴና

sewing machine
የልብስ ስፌት መኪና

slide film
ፊልም

solar technology
ከፀሐይ የኤሌክትሪክ ሃይል የመሰብሰን ቴክኖሎጂ

space shuttle
የጠረፍ ጉዞ

steamroller
የመኪና መንገድ መዳመጫ መኪና

suspension
ማቆሚያ

switch
ማጥፊያ

tape measure
ሜትር

technology
ቴክኖሎጂ

telephone
የቤት ስልክ

telephoto lens
ማጉያ ሌንስ

telescope
ቴሌስኮፕ

usb flash drive
ዩኤስፒ ፍላሽ ዲስክ

valve
መቆጣጠሪያ

video camera
ቪድዮ መቅረዣ

voltage
የሃይል መጠን

water wheel
ውሃ ግፊት

wind turbine
የንፋስ ሃይል ማመንጫ

windmill
የንፋስ ወፍጮ