እረቂቅ Abstract terms

administration
አስተዳደር

advertising
ማስታወቂያ

arrow
ቀስት

ban
እገዳ

career
ስራ/ ሞያ

center
መሃል

choice
ምርጫ

collaboration
ትብብር

color
ቀለም

contact
ግንኙነት

danger
አደገኛ

declaration of love
ፍቅርን መግለፅ

decline
እንቢተኝነት

definition
ትርጉም

difference
ልዩነት

difficulty
ከባድነት

direction
አቅጣጫ

discovery
ግኝት

disorder
የተረበሸ

distance
እርቀት

distance
እርቀት

diversity
ልዩነት

effort
አስተዋፅዎ

exploration
ግኝት

fall
መውደቅ

force
ሓይል

fragrance
መዓዛ

freedom
ነፃነት

ghost
መንፈስ

half
ግማሽ

height
ከፍታ

help
እርዳታ

hiding place
መደበቂያ ቦታ

homeland
ትውልድ ሃገር

hygiene
ንፅህና

idea
መላ

illusion
የተሳሳተ እምነት

imagination
ይሆናልብሎ ማሰብ

intelligence
የላቀ የማሰብ ችሎታ

invitation
ግብዣ

justice
ፍትህ

light
ብርሃን

look
ምልከታ

loss
ውድቀት

magnification
ማጉላት

mistake
ስህተት

murder
ግድያ

nation
መንግስት

novelty
አዲስነት

option
አማራጭ

patience
ትግስት

planning
እቅድ

problem
ችግር

protection
ጥበቃ

reflection
ማንጸባረቅ

republic
ሪፐብሊክ

risk
አደጋ

safety
ደህንነት

secret
ሚስጢር

sex
ፆታ

shadow
ጥላ

size
ልክ

solidarity
ህብረት

success
ውጤት

support
ድጋፍ

tradition
ባህል

weight
ክብደት