መጠቀሚያ እቃዎች Materials

brass
ነሐስ

cement
ሲሚንቶ

ceramic
ሴራሚክ

cloth
ፎጣ

cloth
ጨርቅ

cotton
ጥጥ

crystal
ባልጩት

dirt
ቆሻሻ

glue
ሙጫ

leather
ቆዳ

metal
ብረት

oil
ዘይት

powder
ዱቄት

salt
ጨው

sand
አሸዋ

scrap
የተለያዩ እዋቆች አካል ወይም ቁርጥራጭ

silver
ብር

stone
ድንጋይ

straw
የሳር አገዳ

wood
እንጨት

wool
ሱፍ