አክሮባት (የመገለባበጥ ስፖርት)
ኤሮቢክስ (የሰውነት እንቅስቃሴ)
ቀላል ሩጫ
ባድሜንተን
ሚዛን መጠበቅ
ኳስ
ቤዝቦል
ቅርጫት ኳስ
የፑል ድንጋይ
ፑል
ቦክስ
የቦክስ ጓንት
ጅይምናስቲክ
ታንኳ
የውድድር መኪና
ባለ ሁለት ታንኳ ጀልባ
ወደ ላይ መውጣት
ክሪኬት ጨዋታ
እረጅም የበረዶ ላይ ውድድር
ዋንጫ
ተከላላይ
ዳምቤል (ክብደት)
ፈረስ ጋላቢ
የሰውነት እንቅስቃሴ
የሰውነት እንቅስቃሴ መስሪያ ኳስ
የሰውነት እንቅስቃሴ መስሪያ ሳይክል
የሻሞላ ግጥሚያ
ለዋና የሚረዳ ጫማ
ዓሳ የማጥመድ ውድድር
ደህንነት (ጤናማነት)
የእግር ኳስ ቡድን
ፍሪስቢ (እንደ ሰሃን ጠፍጣፋ ለሁለት የሚጫወቱት)
ትንሽ ሞተር አልባ አውሮፕላን
ጎል
በረኛ
ጎልፍ ክበብ
በእጅ መቆም
ከዳገት ላይ ተንደርድሮ መብረሪያ ክንፍ
ከፍታ ዝላይ
የፈረስ ውድድር
በሞቀ አየር የሚንሳፈፍ መጓጓዣ ፊኛ (ባሎን)
አደን
አይስ ሆኪ
የበረዶ ላይ መጫወቻ ጫማ
ጦር ውርወራ
የሶምሶማ እሩጫ
ዝላይ
ካያክ(ቷንኳ መሳይ የስፖርት መወዳደርያ)
ምት
የዋና ጃኬት
የማራቶን ሩጫ
የማርሻ አርት እስፖርት
መለስተኛ ጎልፍ
ዥዋዥዌ
ፓራሹት
እንደ ፓራሹት በአየር ላይ መንሳፈፊያ
ሯጯ
ጀልባ
በንፋስ የሚንቀሳቀስ ጀልባ
በንፋስ የሚንቀሳቀስ መርከብ
ቅርፅ
የበረዶ ላይ መንሸራተት ስልጠና
መዝለያ ገመድ
የበረዶ ላይ መንሸራተቻ ጠፍጣፋ እንጨት
የበረዶ ላይ ተንሸራታች ሰው
እስፖርቶች
ስኳሽ ተጫዋች
ክብደት የማንሳት
መንጠራራት/ ሰውነትን ማፍታታት
በውሃ ላይ መንሳፈፊያ
በውሃ ላይ ተንሳፋፊ
በውሃ ላይ መንሳፈፍ
የጠረጴዛ ቴኒስ
የጠረጴዛ ቴኒስ ኳስ
ኤላማ ውርወራ
ቡድን