አደጋ
መኪና ያለአግባብ እንዳያልፍ የሚከለክል ምልክት
ሳይክል
ጀልባ
አውቶቢስ
በተራራ ጫፎች ላይ በተዘረጋ ገመድ የሚንቀሳቀስ መኪና
መኪና
የመኪና ቤት
የፈረስ ጋሪ
በሰው ብዛት መጨናነቅ
የገጠር መንገድ
የባህር ላይ መዝናኛ መርከብ
ወደ ጎን መገንጠያ
ከፊት ለፊት የተዘጋ መንገድ
መነሻ
የአደጋ ጊዜ ደውል መደወያ
መግቢያ
ተንቀሳቃሽ ደረጃ
ትርፍ ሻንጣ
መውጫ
የመንገደኞች መርከብ
የእሳት አደጋ መኪና
በረራ
የእቃ ፉርጎ
ቤንዚል
የእጅ ፍሬን
ሄሊኮብተር
አውራ ጎዳና
የቤት መርከብ
የሴቶች ሳይክል
ወደ ግራ ታጣፊ
የባቡር ማቋረጫ
ባቡር ሃዲዱን እንዳይስት የሚረዳ
ካርታ
የመሬት ውስጥ ባቡር
መለስተኝ ሞተር ሳይክል
ባለ ሞተር ጀልባ
ሞተር
የባለሞተር ከአደጋ መከላከያ ኮፍያ
ሴት ሞተረኛ
ማውንቴን ሳይክል
የተራራ ላይ መንገድ
ለመኪና ተሽቀዳድሞ ማለፍ የተከለከለበት ቦታ
ማጨስ የተከለከለበት ቦታ
ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ
የመኪና ማቆሚያ ሰዓት መቆጣጠሪያ
መንገደኛ
የመንገደኞች ጀት
የእግረኛ መንገድ
አውሮፕላን
የተቦረቦረ መንገድ
ትንሽ አሮፒላን
የባቡር ሐዲድ
የድልድይ ላይ የባቡር ሐዲድ
ቅድሚያ መስጠት
መንገድ
አደባባይ
መቀመጫ ቦታዎች
ስኮተር
አቅጣጫ ጠቋሚ
በበረዶ ላይ የሚንሸራተት ጋሪ
በበረዶ ላይ የሚንሸራተት ሞተር
ፍጥነት
የፍጥነት ገደብ
ባቡር ጣቢያ
ስቲም ቦት
ፌርማታ
የመንገድ ምልክት
የልጅ ጋሪ
የምድር ስር ባቡር ፌርማታ
ታክሲ
ትኬት
የትራንስፖርት የጊዜ ሰሌዳ
መስመር
አቅጣጫ ማስቀየሪያ