ሙከራ 75



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Wed Dec 31, 2025

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ስድስት – ስድስተኛ
The sixth   See hint
2. እኔ የተጠበሰ ዳቦ በቅቤ እና በማርማላታ እየበላው ነው።
I am toast with butter and jam   See hint
3. መልከዓ-ምድሩንም ወድጄዋለው።
And I like the , too   See hint
4. ሊጠግኑት ይችላሉ?
Can you get it ?   See hint
5. ባቡሩ መኝታ ፉርጎ አለው?
Does the train have ?   See hint
6. ሊረዱኝ ይችላሉ?
Can you me?   See hint
7. ከእርስዎ ጋር መቀመጥ እችላለው?
I sit with you?   See hint
8. የታክሲው ሹፌር በእውነቱ በጣም በፍጥነት እየነዳ ነው!
The taxi driver is really too fast   See hint
9. ኮምፒዩተሩ ዛሬ ቀርፋፋ ነው።
The is slow today   See hint
10. ለመብላት እንውጣ?
we go out to eat?   See hint