ሙከራ 100



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Thu Jan 01, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. አራተኛው ቀን ሐሙስ ነው።
fourth day is Thursday   See hint
2. የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ?
is the weather like today?   See hint
3. የአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ምንድን ነው?
What is your language?   See hint
4. ሻይ እፈልጋለው።
I’d a tea   See hint
5. ሁለት መቀመጫዎች ክፍት ናቸው?
Are there two seats ?   See hint
6. ገበያው የት ነው?
is the market?   See hint
7. ጫማ ፤ ነጠላ ጫማ እና ቦቲ ያስፈልጉሃል/ሻል።
You need shoes, and boots   See hint
8. ምን ዓይነት አትክልቶችን ይገዛሉ?
What of vegetables do you buy?   See hint
9. የምኖረው ቤት ውስጥ ነው።
I live in a   See hint
10. የምንጠጣው ነገር ይኑረን?
Shall we have something to ?   See hint