ሙከራ 9



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Wed Dec 24, 2025

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ቤተሰቡ ትንሽ አይደለም።
family is not small   See hint
2. ፊልሙ አጓጊ ነበረ።
The was interesting   See hint
3. ሳሎኑ እና መኝታ ቤቱ እዛ ናቸው።
The living room and are there   See hint
4. በሚቀጥለው ጊዜ ጃንጥላ ያዝ!
Take an umbrella you next time   See hint
5. እባክህ/ሽ የፖም ጭማቂ
An apple juice,   See hint
6. የትኛው አውቶቢስ ነው ወደ መሃል ከተማ የሚሄደው?
Which bus goes to the city ?   See hint
7. ባዛር ሰኞ ክፍት ነው?
Is the fair on Mondays?   See hint
8. የውሃ ላይ በደረት መንሸራተት እፈልጋለው።
I like to surf   See hint
9. የጊዜ ሰሌዳው እዚያ ተንጠልጥሏል።
The timetable is hanging   See hint
10. መጽሐፉ በእውነት አስደሳች ነው።
The book is interesting   See hint