አማርኛ » እንግሊዝኛ   ጥያቄ - ሐላፊ ጊዜ 2


86 [ሰማንያ ስድስት]

ጥያቄ - ሐላፊ ጊዜ 2

-

+ 86 [eighty-six]

+ Questions – Past tense 2

86 [ሰማንያ ስድስት]

ጥያቄ - ሐላፊ ጊዜ 2

-

86 [eighty-six]

Questions – Past tense 2

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
የትኛውን ከረባት ነው ያደረከው? Wh--- t-- d-- y-- w---? +
የቱን መኪና ነው የገዛከው/ሽው? Wh--- c-- d-- y-- b--? +
ለየትኛው ጋዜጣ ነው የተመዘገበከው/ሽው? Wh--- n-------- d-- y-- s-------- t-? +
   
እርስዎ ማንን አዩ? Wh- d-- y-- s--? +
እርስዎ ማንን ተዋወቁ? Wh- d-- y-- m---? +
እርስዎ ማንን አስታወሱ? Wh- d-- y-- r--------? +
   
እርስዎ መቼ ተነሱ (ከእንቅልፍ)? Wh-- d-- y-- g-- u-? +
እርስዎ መቼ ጀመሩ? Wh-- d-- y-- s----? +
እርስዎ መቼ ጨረሱ? Wh-- d-- y-- f-----? +
   
እርስዎ ለምን ተነሱ (ከእንቅልፍ)? Wh- d-- y-- w--- u-? +
እርስዎ ለምን መምህር ሆኑ? Wh- d-- y-- b----- a t------? +
እርስዎ ለምን ታክሲ ያዙ (ተጠቀሙ)? Wh- d-- y-- t--- a t---? +
   
እርስዎ ከየት ነው የመጡት? Wh--- d-- y-- c--- f---? +
እርስዎ የት ነው የሚሄዱት? Wh--- d-- y-- g-? +
እርስዎ የት ነበሩ? Wh--- w--- y--? +
   
ማንን ነው የረዳከው/ሺው? Wh- d-- y-- h---? +
ለማን ነው የፃፍከው/ሺው? Wh- d-- y-- w---- t-? +
ለማን ነው የምትመልሰው/ሺው? Wh- d-- y-- r---- t-? +