አማርኛ » የኖርዌይ   በባቡር ጣቢያ


33 [ሰላሣ ሦስት]

በባቡር ጣቢያ

-

+ 33 [trettitre]

+ På togstasjonen

33 [ሰላሣ ሦስት]

በባቡር ጣቢያ

-

33 [trettitre]

På togstasjonen

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
የሚቀጥለው ባቡር ወደ በርሊን መቼ ነው የሚነሳው/የሚሄደው? Nå- g-- n---- t-- t-- B-----? +
የሚቀጥለው ባቡር ወደ ፓሪስ መቼ ነው የሚነሳው/የሚሄደው? Nå- g-- n---- t-- t-- P----? +
የሚቀጥለው ባቡር ወደ ለንደን መቼ ነው የሚነሳው/የሚሄደው? Nå- g-- n---- t-- t-- L-----? +
   
ወደ ዋርሳው የሚሄደው ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል? Nå- k----- t---- t-- W-------? +
ወደ ስቶኮልም የሚሄደው ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል? Nå- k----- t---- t-- S--------? +
ወደ ቡዳፔስት የሚሄደው ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል? Nå- k----- t---- t-- B-------? +
   
ወደ ማድሪድ ለመሄድ ትኬት እፈልጋለው። En b------ t-- M-----. +
ወደ ፕራጉ ለመሄድ ትኬት እፈልጋለው። En b------ t-- P----. +
ወደ በርን ለመሄድ ትኬት እፈልጋለው። En b------ t-- B---. +
   
ባቡሩ መቼ ቬና ይደርሳል? Nå- a------- t---- i W---? +
ባቡሩ መቼ ሞስኮ ይደርሳል? Nå- a------- t---- i M-----? +
ባቡሩ መቼ አምስተርዳም ይደርሳል? Nå- a------- t---- i A--------? +
   
ባቡር መቀየር አለብኝ? Må j-- b---- t--? +
ከየትኛው መስመር ነው ባቡሩ የሚነሳው? Hv----- s--- g-- t---- f--? +
ባቡሩ መኝታ ፉርጎ አለው? Fi---- d-- s------- p- t----? +
   
ወደ ብራሰልስ የመሄጃ ብቻ ትኬት እፈልጋለው። Je- v-- k---- t-- t-- B------. +
ከኮፐንሃገን መመለሻ ትኬት እፈልጋለው። Je- v-- k---- r---- t-- K--------. +
የመንገደኞች መተኛ ዋጋው ስንት ነው? Hv- k----- e- p---- i s---------? +