አማርኛ » የኖርዌይ   የህዝብ ትራንስፖርት


36 [ሰላሣ ስድስት]

የህዝብ ትራንስፖርት

-

+ 36 [trettiseks]

+ Kollektivtrafikk

36 [ሰላሣ ስድስት]

የህዝብ ትራንስፖርት

-

36 [trettiseks]

Kollektivtrafikk

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
የአውቶቢስ ፌርማታው የት ነው? Hv-- e- b---------------? +
የትኛው አውቶቢስ ነው ወደ መሃል ከተማ የሚሄደው? Hv----- b--- g-- t-- s------? +
የትኛውን ቁጥር አውቶቢስ ነው መያዝ ያለብኝ? Hv----- l---- m- j-- t-? +
   
መቀየር አለብኝ? Må j-- b---- b---? +
የት ነው መቀየር ያለብኝ? Hv-- m- j-- b----? +
ትኬቱ ስንት ነው ዋጋው? Hv- k----- b--------? +
   
መሃል ከተማ ከመድረሴ በፊት ስንት ፌርማታ አለ? Hv-- m---- s---- e- d-- t-- s------? +
እዚህ መውረድ አለብዎ። Du m- g- a- h--. +
ከኋላ መውረድ አለብዎ። Du m- b---- b--- h--. +
   
የሚቀጥለው የምድር ባቡር በ 5 ደቂቃ ይመጣል። Ne--- T----- k----- o- f-- m-------. +
የሚቀጥለው የጎዳና ባቡር በ 10 ደቂቃ ይመጣል። Ne--- t---- k----- o- t- m-------. +
የሚቀጥለው አውቶቢስ በ 15 ደቂቃ ይመጣል። Ne--- b--- k----- o- f----- m-------. +
   
የመጨረሻው የምድር ባቡር መቼ ነው የሚነሳው? Nå- g-- d-- s---- T------? +
የመጨረሻው የጎዳና ባቡር መቼ ነው የሚነሳው? Nå- g-- d-- s---- t------? +
የመጨረሻው አውቶቢስ መቼ ነው የሚነሳው? Nå- g-- d-- s---- b-----? +
   
ትኬት አለዎትወይ? Ha- d- b------? +
ትኬት? አያይ የለኝም። Bi-----? – N--- d-- h-- j-- i---. +
ስለዚህ ቅጣት መክፈል ይኖርብዎታል። Da m- d- b----- b--. +