አማርኛ » የኖርዌይ   ፖስታ ቤት


59 [ሃምሣ ዘጠኝ]

ፖስታ ቤት

-

59 [femtini]

På postkontoret

59 [ሃምሣ ዘጠኝ]

ፖስታ ቤት

-

59 [femtini]

På postkontoret

Click to see the text:   
አማርኛnorsk
በቅርብ የሚገኘው ፖስታ ቤት የት ነው? Hv-- e- n------- p---------?
እስከ ፖስታ ቤቱ እሩቅ ነው? Er d-- l---- t-- n------- p---------?
በቅርብ የሚገኘው ፖስታ ሳጥን የት ነው? Hv-- e- n------- p--------?
   
ጥንድ ቴምፕር ያስፈልገኛል። Je- t------ e- p-- f--------.
ለፖስት ካርድ እና ለደብዳቤ Ti- e- k--- o- e- b---.
ወደ አሜሪካ መላኪያው ስንት ነው? Hv- k----- p------ t-- A------?
   
ጥቅሉ ምን ያክል ከባድ ነው? Hv-- t--- e- p-----?
በአየር መልክት መላክ እችላለው? Ka- j-- s---- d-- p-- l-------?
በምን ያክል ጊዜ ይደርሳል? Hv-- l---- t-- d-- t-- d-- k-----?
   
ስልክ መደወል የት እችላለው? Hv-- k-- j-- t---------?
በቅርበት የቁም ስልክ የት ነው ያለው? Hv-- e- n------- t-----------?
የስልክ ካርዶች አለዎት? Ha- d- t----------?
   
የስልክ ማውጫ አለዎት? Ha- d- t-------------?
የኦስትርያን የአካባቢ መለያ ቁጥር ያውቃሉ? Ve- d- l--------- t-- Ø--------?
አንድ ጊዜ፤ ልመልከተው Et ø-------- j-- s--- s-----.
   
መስመሩ ሁልጊዜ እንደተያዘ ነው። Li---- e- a----- o------.
የትኛውን ቁጥር ነው የደወሉት? Hv----- n----- h-- d- r----?
መጀመሪያ ዜሮን መጨመር አለቦት። Du m- t---- n--- f----!