አማርኛ » ክሮኤሽያኛ   በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ


28 [ሃያ ስምንት]

በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ

-

28 [dvadeset i osam]

U hotelu – pritužbe

28 [ሃያ ስምንት]

በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ

-

28 [dvadeset i osam]

U hotelu – pritužbe

Click to see the text:   
አማርኛhrvatski
መታጠቢያው እየሰራ አይደለም። Tu- n- r---.
የሞቀ ውሃ አይፈስም። Ne-- t---- v---.
ሊጠግኑት ይችላሉ? Mo---- l- t- d--- n- p-------?
   
በክፍሉ ውስጥ ስልክ የለም። Ne-- t------- u s---.
በክፍሉ ውስጥ ቴሌቪዥን የለም። Ne-- t--------- u s---.
ክፍሉ በረንዳ የለውም። So-- n--- t-----.
   
ክፍሉ ጫጫታ የተሞላ ነው። So-- j- p-------.
ክፍሉ በጣም ትንሽ ነው። So-- j- p--------.
ክፍሉ በጣም ጭለማ ነው። So-- j- p-------.
   
ማሞቂያው እየሰራ አይደለም። Gr------ n- r---.
የአየር ማቀዝቀዣው እየሰራ አይደለም። Kl---------- n- r---.
ቴሌቪዥኑ ተበላሽቷል። Te------- j- p-------.
   
ያን አላስደሰተኝም። To m- s- n- s----.
ያ ለኔ ውድ ነው። To m- j- p-------.
እረከሰ ያለ ነገር አለዎት? Im--- l- n---- j--------?
   
በዚህ አቅራቢያ የወጣቶች ማዕከል አለ? Im- l- o---- u b------ s------- z- m----- ?
በዚህ አቅራቢያ የመኝታና ቁርስ አገልግሎት የሚሰጥ አለ? Im- l- o---- u b------ p---------?
በዚህ አቅራቢያ ምግብ ቤት ይኖራል? Im- l- o---- u b------ r-------?