አማርኛ » እንግሊዝኛ   የሳምንቱ ቀናት


9 [ዘጠኝ]

የሳምንቱ ቀናት

-

+ 9 [nine]

+ Days of the week

Click to see the text:   
አማርኛEnglish UK
ሰኞ Mo---y +
ማክሰኞ Tu----y +
ረቡዕ We------y +
   
ሐሙስ Th-----y +
አርብ Fr---y +
ቅዳሜ Sa-----y +
   
እሁድ Su---y +
ሳምንት th- w--k +
ከሰኞ እስከ እሁድ fr-- M----- t- S----y +
   
የመጀመሪያው ቀነ ሰኞ ነው። Th- f---- d-- i- M-----. +
ሁለተኛው ቀን ማክሰኞ ነው። Th- s----- d-- i- T------. +
ሶስተኛው ቀን ረቡዕ ነው። Th- t---- d-- i- W--------. +
   
አራተኛው ቀን ሐሙስ ነው። Th- f----- d-- i- T-------. +
አምስተኛው ቀን አርብ ነው። Th- f---- d-- i- F-----. +
ስድስተኛው ቀን ቅዳሜ ነው። Th- s---- d-- i- S-------. +
   
ሰባተኛው ቀን እሁድ ነው። Th- s------ d-- i- S-----. +
ሳምንት ሰባት ቀኖች አሉት። Th- w--- h-- s---- d---. +
እኛ የምንሰራው አምስት ቀኖች ብቻ ነው። We o--- w--- f-- f--- d---. +