አማርኛ » ስፓኒሽ   ንዑስ ሐረግ – ያ 1


91 [ዘጠና አንድ]

ንዑስ ሐረግ – ያ 1

-

91 [noventa y uno]

Oraciones subordinadas con que 1

91 [ዘጠና አንድ]

ንዑስ ሐረግ – ያ 1

-

91 [noventa y uno]

Oraciones subordinadas con que 1

Click to see the text:   
አማርኛespañol
የአየር ሁኔታው ነገ የተሻለ ይሆናል። Ta- v-- h--- m---- t----- m-----.
እንዴት አወቁ ያንን? ¿C--- l- s--- (u----)?
ተስፋ አደርጋለው፤ የተሻለ እንደሚሆን ። Es---- q-- h--- m---- t-----.
   
እሱ በእርግጠኝነት ይመጣል። Se---- q-- v----.
እርግጠኛ ነህ? ¿S-----?
እንደሚመጣ አውቃለው። Sé q-- v-----.
   
እሱ በእርግጠኝነት ይደውላል። Se---- q-- l----.
እውነት? ¿D- v-----?
እንደሚደውል አምናለው። Cr-- q-- l------.
   
ወይን ጠጁ በርግጠኝነት የቆየ ነው። El v--- e- s---------- v----.
እርግጠኛ ያንን ያውቃሉ? ¿L- s--- (u----) c-- s--------?
የቆየ ነው ብዬ እገምታለው። Cr-- / S------ q-- e- v----.
   
አለቃችን ልብሱ አምሮበታል። Nu----- j--- t---- b--- a------.
ይመስልዎታል? ¿U---- c---?
በእርግጥ ልብሱ ያማረበት ሆኖ አግኝቼዋለው። Di--- i------ q-- t---- m-- b--- a------.
   
አለቃው በርግጠኝነት የሴት ጋደኛ አለው። Se---- q-- n------ j--- t---- n----.
በውነት እንደዛ ያምናሉ? ¿L- c--- (u----) d- v-----?
የሴት ጋደኛ እንዳለችው መገመት ቀላል ነው። Es m-- p------ q-- t---- n----.