አማርኛ » ስዊድንኛ   በአራዊት መኖሪያ


43 [አርባ ሶስት]

በአራዊት መኖሪያ

-

43 [fyrtiotre]

På zoo

43 [አርባ ሶስት]

በአራዊት መኖሪያ

-

43 [fyrtiotre]

På zoo

Click to see the text:   
አማርኛsvenska
የአራዊት መኖሪያው እዚያ ነው። Dä- ä- z---.
ቀጭኔዎቹ እዚያ ናቸው። Dä- ä- g---------.
ድቦቹ የት ናቸው? Va- ä- b--------?
   
ዝሆኖቹ የት ናቸው? Va- ä- e----------?
እባቦቹ የት ናቸው? Va- ä- o------?
አንበሶቹ የት ናቸው? Va- ä- l------?
   
ፎቶ ካሜራ አለኝ። Ja- h-- e- k-----.
ቪድዮ መቅረዣም አለኝ። Ja- h-- o---- e- f---------.
ባትሪ የት ነው? Va- f---- e-- b------?
   
ፔንጊዩኖች የት ናቸው? Va- ä- p----------?
ካንጋሮዎቹ የት ናቸው? Va- f---- k---------?
አውራሪሶቹ የት ናቸው? Va- ä- n-------------?
   
መጸዳጃ ቤት የት ነው? Va- f---- e- t------?
እዛ ካፌ ነው። Dä- ä- e-- k---.
እዛ ምግብ ቤት ነው። Dä- ä- e- r---------.
   
ግመሎቹ የት ናቸው? Va- ä- k--------?
ዝንጀሮዎቹ እና የሜዳ አህዮቹ የት ናቸው? Va- ä- g--------- o-- s-------?
ነብሮቹ እና አዞዎቹ የት ናቸው? Va- ä- t------- o-- k-----------?