አማርኛ » ኤስቶኒያኛ   ትላንት ፤ ዛሬ ፤ ነገ


10 [አስር]

ትላንት ፤ ዛሬ ፤ ነገ

-

10 [kümme]

Eile – täna – homme

10 [አስር]

ትላንት ፤ ዛሬ ፤ ነገ

-

10 [kümme]

Eile – täna – homme

Click to see the text:   
አማርኛeesti
ትላንትና ቅዳሜ ነበረ። Ei-- o-- l------. +
ትላንትና ፊልም ቤት ነበርኩኝ። Ei-- o--- m- k----. +
ፊልሙ አጓጊ ነበረ። Fi-- o-- h------. +
   
ዛሬ እሁድ ነው። Tä-- o- p-------. +
ዛሬ እኔ አልሰራም። Tä-- m- e- t----. +
እኔ ቤት ውስጥ ነው የምቀመጠው። Ma j--- k---. +
   
ነገ ሰኞ ነው ። Ho--- o- e--------. +
እኔ ነገ እንደገና ስራ እሰራለው። Ho--- t--- j---- t---. +
እኔ ቢሮ ውስጥ ነው የምሰራው። Ma t----- b-----. +
   
ያ ማን ነው?/ ያቺ ማን ናት? Ke- s-- o-? +
ያ ፔተር ነው። Se- o- P----. +
ፔተር ተማሪ ነው። Pe--- o- õ------. +
   
ያቺ ማን ናት?/ ያ ማን ነው? Ke- s-- o-? +
ያቺ ማርታ ናት። Se- o- M-----. +
ማርታ ፀሐፊ ናት። Ma---- o- s-------. +
   
ፔተር እና ማርታ ጋደኛማቾች ናቸው። Pe--- j- M----- o- s-----. +
ፔተር የማርታ ጋደኛ ነው። Pe--- o- M----- p----------. +
ማርታ የፔተር ጋደኛ ናት። Ma---- o- P----- t----------. +