አማርኛ » ጠረገ   አጫጭር የስራ ክንዉኖች


51 [ሃምሳ አንድ]

አጫጭር የስራ ክንዉኖች

-

51 [pięćdziesiąt jeden]

Sprawunki

51 [ሃምሳ አንድ]

አጫጭር የስራ ክንዉኖች

-

51 [pięćdziesiąt jeden]

Sprawunki

Click to see the text:   
አማርኛpolski
ቤተ-መፅሃፍት መሄድ እፈለጋለው። Ch-- i-- d- b---------.
መፅሐፍት መደብር መሄድ እፈለጋለው። Ch-- i-- d- k--------.
ጋዜጣ መሸጫ መሄድ እፈለጋለው። Ch-- i-- d- k-----.
   
መፅሐፍ መበደር እፈለጋለው። Ch-- w--------- k------.
መፅሐፍ መግዛት እፈለጋለው። Ch-- k---- k------.
ጋዜጣ መግዛት እፈለጋለው። Ch-- k---- g-----.
   
መፅሐፍ ለመበደር ወደ ቤተ-መፅሐፍት መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- b---------- w--------- k------.
መፅሐፍ ለመግዛት ወደ መፅሐፍት መደብር መሄድ እፈለጋለው። Ch-- i-- d- k--------- k---- k------.
ጋዜጣ ለመግዛት ጋዜጣ መሸጫ መሄድ እፈለጋለው። Ch-- i-- d- k------ k---- g-----.
   
ወደ መነፅር ቤት መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- o-----.
ወደ ገበያ (ሱፐር ማርኬት) መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- s-----------.
ወደ ዳቦ ቤት መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- p-------.
   
መነፅር መግዛት እፈልጋለው። Ch-- k---- o------.
አትክልትና ፍራፍሬ መግዛት እፈልጋለው። Ch-- k---- o---- i w------.
ዳቦ መግዛት እፈልጋለው። Ch-- k---- b---- i c----.
   
መነፅር ለምግዛት ወደ መነፅር ቤት መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- o------ (b-) k---- o------.
አትክልትና ፍራፍሬ ለመግዛት ወደ ሱፐር ማርኬት መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- s------------ (b-) k---- o---- i w------.
ዳቦ ለምግዛት ወደ ዳቦ መጋገሪያ መሄድ እፈልጋለው። Ch-- i-- d- p-------- (b-) k---- b---- i c----.