አማርኛ » ካታላንኛ   ወቅቶችና የአየር ሁኔታ


16 [አስራ ስድስት]

ወቅቶችና የአየር ሁኔታ

-

+ 16 [setze]

+ Les estacions i el temps

Click to see the text:   
አማርኛcatalà
እነዚህ ወቅቶች ናቸው። Aq------ s-- l-- e-------- d- l----: +
ጸደይ ፤ በጋ La p--------- l------, +
በልግ ፤ ክረምት la t----- i l-------. +
   
በጋ ሞቃታማ ነው። L'----- é- c------. +
ጸሐይ በበጋ ትደምቃለች / ትበራለች። A l------- f- s--. +
በበጋ እኛ የእግር ጉዞ ማድረግ እንወዳለን። A l------- e-- a----- p-------. +
   
ክረምት ቀዝቃዛ ነው። L'------ é- f---. +
በክረምት በረዶ ይጥላል ወይም ይዘንባል። A l------- n--- o p---. +
በክረምት ቤት ውስጥ መቀመጥ እኛ እንወዳለን። A l-------- e-- e------ e---- a c---. +
   
ቀዝቃዛ ነው። Fa f---. +
እየዘነበ ነው። Pl--. +
ነፋሻማ ነው። Fa v---. +
   
ሞቃታማ ነው። Fa c----. +
ፀሐያማ ነው። Fa s--. +
አስደሳች ነው። Fa u- b-- d--. +
   
የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ? Qu-- t---- f- a---? +
ዛሬ ቀዝቃዛ ነው። Av-- f- f---. +
ዛሬ ሞቃታማ ነው። Av-- f- c----. +