አማርኛ » ስሎቪኛ   አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1


66 [ስልሳ ስድስት]

አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1

-

66 [šestinšestdeset]

Svojilni zaimki 1

66 [ስልሳ ስድስት]

አገናዛቢ ተውላጠ ስም 1

-

66 [šestinšestdeset]

Svojilni zaimki 1

Click to see the text:   
አማርኛslovenščina
እኔ – የኔ ja- – m-j
ቁልፌን ማግኘት አልቻልኩም። Ne n----- s------ k-----.
ትኬቴን ማግኘት አልቻልኩም። Ne n----- s---- v--------.
   
አንተ/ ቺ – ያንተ/ቺ ti – t--j
ቁልፍህን/ሽን አገኘከው/ሽው? Si n---- s--- k----?
ትኬትህን/ሽን አገኘከው/ሽው? Si n---- s---- v--------?
   
እሱ – የሱ on – n----v
የሱ ቁልፍ የት እንዳለ ታውቃለህ/ያለሽ? Al- v--- k-- j- n----- k----?
የሱ ትኬት የት እንዳለ ታውቃለህ/ያለሽ? Al- v--- k-- j- n------ v--------?
   
እሷ – የእሷ on- – n--n
የእሷ ገንዘብ የለም። Nj----- d------ n- v--.
እና የእሷ የባንክ ካርድም የለም። In n---- k------- k------ t--- n- v--.
   
እኛ – የእኛ mi – n-š
የእኛ ወንድ አያት ህመምተኛ ነው። Na- d---- j- b----.
የእኛ ሴት አያት ጤነኛ ናት። Na-- b----- j- z-----.
   
እናንተ – የእናንተ vi – v-š
ልጆች! የእናንተ አባት የት ነው? Ot----- k-- j- v-- o-- (a--)?
ልጆች! የእናንተ እናት የት ናት? Ot----- k-- j- v--- m---?