የሐረጉ መጽሐፍ

am ጥያቄዎች - ያለፈው ውጥረት 1   »   sl Vprašanje – preteklost 1

85 [ሰማንያ አምስት]

ጥያቄዎች - ያለፈው ውጥረት 1

ጥያቄዎች - ያለፈው ውጥረት 1

85 [petinosemdeset]

Vprašanje – preteklost 1

ትርጉሙን እንዴት ማየት እንደሚፈልጉ ይምረጡ፡-   
አማርኛ ስሎቬንያኛ ይጫወቱ ተጨማሪ
እርስዎ ምን ያክል ጠጥተዋል? Ko---- s-- s----? Koliko ste spili? 0
እርስዎ ምን ያክል ሰርተዋል? Ko---- s-- d-----? Koliko ste delali? 0
እርስዎ ምን ያክል ፅፈዋል? Ko---- s-- n-------? Koliko ste napisali? 0
እርስዎ እንዴት ተኙ? Ka-- s-- s----? Kako ste spali? 0
እርስዎ እንዴት ፈተናውን አለፉ? Ka-- s-- p------- i----? Kako ste prestali izpit? 0
እርስዎ እንዴት መንገዱን አገኙት? Ka-- s-- n---- p--? Kako ste našli pot? 0
እርስዎ ከማን ጋር ነው የተነጋገሩት? S k-- s-- g-------? S kom ste govorili? 0
እርስዎ ከማን ጋር ነው ቀጠሮ የያዙት? S k-- s-- s- d---------? S kom ste se dogovorili? 0
እርስዎ ከማን ጋር ነው ልደት ያከበሩት? S k-- s-- p----------- r------ d--? S kom ste proslavljali rojstni dan? 0
እርስዎ የት ነበሩ? Kj- s-- b---? Kje ste bili? 0
እርስዎ የት ኖረዋል? Kj- s-- s--------? Kje ste stanovali? 0
እርስዎ የት ሰርተዋል? Kj- s-- d-----? Kje ste delali? 0
እርስዎ ምን ይመክሩኛል? Ka- s-- p----------? Kaj ste priporočili? 0
እርስዎ ምን በሉ? Ka- s-- j----? Kaj ste jedli? 0
እርስዎ ምን ልምድ አለዎት? Ka- s-- i------- (d-------)? Kaj ste izvedeli (doživeli)? 0
እርስዎ በምን ያክል ፍጥነት ነዱ? Ka-- h---- s-- v-----? Kako hitro ste vozili? 0
እርስዎ ምን ያክል ጊዜ በአውሮፕላን በረሩ? Ka-- d---- s-- l-----? Kako daleč ste leteli? 0
እርስዎ ምን ያክል ከፍታ ዘለሉ? Ka-- v----- s-- s------? Kako visoko ste skočili? 0

-

- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -