የሐረጉ መጽሐፍ

am ትልቅ ትንሽ   »   bs veliko – malo

68 [ስልሳ ስምንት]

ትልቅ ትንሽ

ትልቅ ትንሽ

68 [šezdeset i osam]

veliko – malo

ትርጉሙን እንዴት ማየት እንደሚፈልጉ ይምረጡ፡-   
አማርኛ ቦስኒያኛ ይጫወቱ ተጨማሪ
ትልቅ እና ትንሽ ve---- i m--o veliko i malo 0
ዝሆን ትልቅ ነው Sl-- j- v----. Slon je velik. 0
አይጥ ትንሽ ናት Mi- j- m----. Miš je malen. 0
ጨለማ እና ብርሃን ta--- i s------o tamno i svijetlo 0
ለሊት ጨለማ ነው። No- j- t----. Noć je tamna. 0
ቀን ብርሃን ነው። Da- j- s-------. Dan je svijetao. 0
ሽማግሌ እና ወጣት st--- i m---o staro i mlado 0
የእኛ ወንድ አያት በጣም ሽማግሌ ነው። Na- d--- j- j--- s---. Naš djed je jako star. 0
ከ 70 አመት በፊት እሱ ወጣት ነበረ። Pr--- 70 g----- b-- j- j-- m---. Prije 70 godina bio je još mlad. 0
ውብ እና አስቀያሚ li---- i r---o lijepo i ružno 0
ቢራቢሮ ቆንጆ ነው። Le---- j- l----. Leptir je lijep. 0
ሸረሪት አስቀያሚ ናት። Pa-- j- r----. Pauk je ružan. 0
ወፍራም እና ቀጭን de---- i m----o debelo i mršavo 0
መቶ ኪሎ የምትመዝን ሴት ወፍራም ናት። Že-- o- 100 k--- j- d-----. Žena od 100 kila je debela. 0
ሃምሳ ኪሎ የሚመዝን ወንድ ቀጫጫ ነው። Mu------ o- 50 k--- j- m----. Muškarac od 50 kila je mršav. 0
ውድ እና እርካሽ sk--- i j-----o skupo i jeftino 0
መኪናው ውድ ነው። Au-- j- s----. Auto je skupo. 0
ጋዜጣው እርካሽ ነው ። No---- s- j------. Novine su jeftine. 0

-

- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -